የጥናት እርዳታዎች
ዊትመር፣ ፒተር ዳግማዊ


ዊትመር፣ ፒተር ዳግማዊ

በዳግም በተመለሰችው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመጀመሪያ መሪዎች አንዱ እና ከስምንቱ የመፅሐፈ ሞርሞን ምስክሮች አንዱ። “የስምንቱ ምስክሮች ምስክርን” በመፅሐፈ ሞርሞን መግቢያ ገጾች ውስጥ ተመልከቱ። ጌታ ለእርሱ የግል መመሪያ በትምህርት እና ቃል ኪዳኖች ፲፮ እና ፴፥፭–፰ ውስጥ ተሰጠው።