የጥናት እርዳታዎች
ቶማስ


ቶማስ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ በምድራዊ አገልግሎቱ ጊዜ በአዳኝ ከተመረጡት ቀዳሚ አስራ ሁለት ሐዋሪያት መካከል አንዱ (ማቴ. ፲፥፪–፫ዮሐ. ፲፬፥፭፳፥፳፬–፳፱፳፩፥፪)። ምንም እንኳን የኢየሱስን ትንሳኤ አዳኝን በሰውነት እስከሚመለከት ድረስ ቢጠራጠርም፣ የግል ጸባይ ጥንካሬው ከጌታው ጋር መሰደድን እና ሞትን ለመቋቋም ፈቃደኛ እንዲሆን አደረገው (ዮሐ. ፲፩፥፲፮፳፥፲፱–፳፭)።