የጥናት እርዳታዎች
እዳ


እዳ

በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ እንደተጠቀሙበት፣ ለሌላ በገንዘብ ወይም በንብረት ባለእዳ መሆን ተበዳሪን በባሪያነት እንደሆነ አይነት ያደርገዋል። በሌላ አመላካከት፣ ኢየሱስ የበደሉንን ይቅር ካልን በኋላ በደላችንን ይቅር እንዲያደርግልን፣ ወይም በኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢያት ክፍያ በኩል ለኃጢያታችን ክፍያ ከማድረግ እንዲለቀን እንድንጠይቅ አስተምሯል (ማቴ. ፮፥፲፪፫ ኔፊ ፲፫፥፲፩)።