የጥናት እርዳታዎች
ቂሮስ


ቂሮስ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የኢሳይያስን ትንቢት አይሁዶችን ቤተመቅደስ ለመገንባት ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመለሱ፣ በዚህም በባቢሎን ምክሮነትን በክፍልም እንዲፈጸም ያደረገ የፋርሳዊው ንጉስ (፪ ዜና ፴፮፥፳፪–፳፫ኢሳ. ፵፬፥፳፰፵፭፥፩)። ኢሳይያስ ትንቢት ያደረገው ከንጉሱ ስራ ፲፰ አመት በፊት ነበር።