የጥናት እርዳታዎች
ይሁዳ፣ የያዕቆብ ወንድም


ይሁዳ፣ የያዕቆብ ወንድም

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ከመጀመሪያ የኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሁለት ሐዋሪያት አንዱ (ሉቃ. ፮፥፲፫–፲፮)። ምናልባት ልብድዮስ ታዴዎስ ተብሎም ይጠራ ነበር (ማቴ. ፲፥፪–፬)።