የጥናት እርዳታዎች
ፋሌቅ


ፋሌቅ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የዔቦር ልጅ እናም የሴም የልጁ የልጅ ልጅ። በእርሱ ቀን ምድር ተከፋፈለች (ዘፍጥ. ፲፥፳፪–፳፭)።