የጥናት እርዳታዎች
ፍትህ


ፍትህ

ለጻድቅ ሀሳቦች እና ስራዎች የበረከት፣ እናም ንስሀ ላልተገባበት ኃጢያት የቅጣት የማይወድቁ ውጤቶች። ፍትህ የእግዚአብሔር ህግ በተሰበረበት በእያንዳንዱ ጊዜ ቅጣት የሚጠይቅ ዘለአለማዊ ህግ ነው (አልማ ፵፪፥፲፫–፳፬)። ኃጢያተኛ ንስሀ ካልገባ ቅጣቱን መክፈል አለበት (ሞዛያ ፪፥፴፰–፴፱ት. እና ቃ. ፲፱፥፲፯)። ንስሀ ከገባ፣ አዳኝ ለቅጣቱ በኃጢያት ክፍያ በኩል በመክፈል፣ ምህረትን ይቀሰቅሳል (አልማ ፴፬፥፲፮)።