የጥናት እርዳታዎች
የአባቶች አለቃ፣ ፓትሪያርክ


የአባቶች አለቃ፣ ፓትሪያርክ

ቅዱሣት መጻህፍት ለዚህ ሁለት አይነት ትርጉም ይሰጣሉ፥ (፩) በመልከ ጼዴቅ ክህነት ውስጥ የተሾመ ሀላፊነት፣ አንዳንዴም ወንጌል ሰባኪ ተብለው ይጠራሉ፤ (፪) የቤተሰቦች አባቶች። የተሾሙ ፓትሪያርኮች ብቁ ለሆኑ የቤተክርስቲያን አባላት ልዩ በረከቶችን ይሰጣሉ።

የተሾሙ ፓትሪያርክ

አባቶች