የጥናት እርዳታዎች
የተቀባው


የተቀባው

ኢየሱስ ክርስቶስ (የግሪክ ቃል) ወይም መሲሕ (የአራሜይክ ቃል) ተብሎ ተጠርቷል። ሁለቱም ቃላቶች “የተቀባው” ማለት ናቸው። የሰው ዘርን ደህንነት በሚመለከት በሁሉም ነገሮች የአብ ወኪል እንዲሆን በአብ የተቀባው እርሱ ነው።