የጥናት እርዳታዎች
ኪምባል፣ ስፔንሰር ደብሊው


ኪምባል፣ ስፔንሰር ደብሊው

ቤተክርስቲያኗ በ፲፰፻፴ (እ.አ.አ.) ከተመሰረተች በኋላ አስራ ሁለተኛው ፕሬዘደንት። ስፔንሰር ደብሊው ኪምባል ከ፲፱፻፸፫ እስከ ፲፱፻፹፭ (እ.አ.አ.) እንደ ፕሬዘደንት አገለገሉ። የተወለዱት በ፲፰፻፺፭ (እ.አ.አ.) ነበር እና በ፺ አመታቸው በ፲፱፻፹፭ (እ.አ.አ.) ሞቱ።