የጥናት እርዳታዎች
ቀይ ባህር


ቀይ ባህር

በግብፅ እና በአረብ መካከል የሚገኝ ውሀ። የእዚህ ሁለት የሰሜን ባህረ ሰሌጣዎች የሲና ባህር ዳርን ይሰራሉ። እስራኤላውያን በሙሴ አመራር በኩል በደረቅ መሬት ላይ እንዲያልፉ ጌታ በተአምራት ቀይ ባህርን ከፈለ (ዘፀአ. ፲፬፥፲፫–፴፩ዕብ. ፲፩፥፳፱)። ባህሩ በሙሴ እንደተከፈለ በኋለኛው ቀን ራዕይ ተረጋግጧል (፩ ኔፊ ፬፥፪ሔለ. ፰፥፲፩ት. እና ቃ. ፰፥፫ሙሴ ፩፥፳፭)።