የጥናት እርዳታዎች
ኦምኒ


ኦምኒ

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ በ፫፻፷፩ ም.ዓ. ውስጥ የተጻፈ የኔፋውያን መዝገብ ጠባቂ (ጄረም ፩፥፲፭ኦምኒ ፩፥፩–፫)።

መፅሐፈ ኦምኒ

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ ከኔፊ ትንሽ ሰሌዳዎች የተተረጎመ መፅሐፍ። በኔፋውያን እና በላማናውያን መካከል ስለነበረው ጦርነት ታሪክ የሚነግረው መፅሀፍ አንድ ምዕራፍ ብቻ ነበረው። ኦምኒ የመፅሀፉን የመጀመሪያ ሶስት ቁጥሮችን ብቻ ጽፏል። ከእዚያም ሰሌዳዎቹ ወደ አማሮን፣ ቼሚሽ፣ አቢናዶም፣ እና በመጨረሻም አማሌቂ ተሰጥተው ነበር። አማሌቂ ሰሌዳዎችን የዛራሔምላ ንጉስ ለሆነው ንጉስ ቢንያም አሳልፎ ሰጠ።