የጥናት እርዳታዎች
ኢዮስያስ


ኢዮስያስ

ከ፮፻፵፩–፮፻፲ ም.ዓ. ድረስ ጻድቅ የነበረ የይሁዳ ንጉስ (፪ ነገሥ. ፳፪–፳፬፪ ዜና ፴፬–፴፭)። በዘመነ መንግስቱ ጊዜ፣ የህግ መፅሐፍ በጌታ ቤት ውስጥ ተገኝቶ ነበር (፪ ነገሥ. ፳፪፥፰–፲፫)።