የጥናት እርዳታዎች
ደካማነት


ደካማነት

ስጋዊ መሆን እናም ችሎታ፣ ጥንካሬ፣ ወይም ብቃት ማጣት። ደካማነት የመሆን ሁኔታ ነው። ሁሉም ሰዎች ደካማ ናቸው፣ እናም ጻድቅ ስራ ለመስራት ሀይል የሚቀበሉት በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ነው (ያዕቆ. ፬፥፮–፯)። ይህም ደካማነት የሚታየው በክፍል በግለሰብ ደካማነት ወይም እያንዳንዱ ሰው ባለው የጥንካሬ ደካማነት ነው።