የጥናት እርዳታዎች
ቦኤዝ


ቦኤዝ

የሩት ባል (ሩት ፬፥፱–፲)፤ የእስራኤል ንጉስ ዳዊት የአያት አባት (ሩት ፬፥፲፫–፲፯)፤ እና የነገስታት ንጉስ ክርስቶስ ቅድመ አያት (ሉቃ. ፫፥፴፪)።