የጥናት እርዳታዎች
ሮቤል


ሮቤል

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የያዕቆብ እና የልያ የመጀመሪያ ልጅ (ዘፍጥ. ፳፱፥፴፪፴፯፥፳፩–፳፪፣ ፳፱፵፪፥፳፪፣ ፴፯)። ሮቤል በኩር ቢሆንም፣ በኃጢያት ምክንያት በኩሩን አጣ (ዘፍጥ. ፴፭፥፳፪፵፱፥፫–፬)።

የሮቤል ጎሳ

ያዕቆብ ለሮቤል የሰጣቸው በረከቶች በኦሪት ዘፍጥረት ፵፱፥፫ እና ኦሪት ዘዳግም ፴፫፥፮ ውስጥ ይገኛሉ። የጎሳው ቁጥር ጥቂት በጥቂት እየቀነሰ መጣ፣ እናም ምንም እንኳን ጎሳው ቢኖርም፣ በፖለቲካ አስፈላጊነታቸው ታናሽ ነበር። የሮቤል በኩራት ለዮሴፍ እና ለልጆቹ ሆነ ምክንያቱም ዮሴፍ የያዕቆብ ሁለተኛ ሚስት የራሔል በኩር ስለነበረ ነው (፩ ዜና ፭፥፩–፪)።