የጥናት እርዳታዎች
የራስ ማድረግ


የራስ ማድረግ

ቅዱስ መጻህፍት ስለሁለት አይነት ራስ ማድረጊያዎች ይናገራሉ።

(፩) የእስራኤል ዝርያ ያልሆነ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ እምነት፣ ንስሀ በመግባት፣ በማጥለቅ በመጠመቅ፣ እና መንፈስ ቅዱስን በመቀበል የአብርሐም ቤተሰብ እና የእስራኤል ቤት አባል ለመሆን ይችላል (፪ ኔፊ ፴፩፥፲፯–፲፰፤ ት. እና ቃ. ፹፬፥፸፫–፸፬፤ አብር. ፪፥፮፣ ፲–፲፩)።

(፪) የወንጌልን አዳኝ ስነስርዓት የተቀበሉ ሁሉ የእርሱን ትእዛዛት ለማክበር በመቀጠል የኢየሱስ ክርስቶስ ወንድ እና ሴት ልጆች ይሆናሉ (ሮሜ ፰፥፲፭–፲፯፤ ገላ. ፫፥፳፬–፳፱፤ ፬፥፭–፯፤ ሞዛያ ፭፥፯–፰)።