የጥናት እርዳታዎች
አማኑኤል


አማኑኤል

ከኢየሱስ ክርስቶስ ስሞች አንዱ። ይህም “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራውያን ቃል የመጣ ነው።

አማኑኤል እንደ እግዚአብሔር ቤዛነት ምልክት የተሰጠ ስም-ርዕስ ነው (ኢሳ. ፯፥፲፬)። ኢሳይያስ የጠቀሰው አማኑኤል እንደ ኢየሱስ በስጋ መወለድ ትንቢት በማቴዎስ ተጠቁሟል (ማቴ. ፩፥፲፰–፳፭)። ስሙም በኋለኛው ቀን ቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ታይቷል (፪ ኔፊ ፲፯፥፲፬፲፰፥፰ት. እና ቃ. ፻፳፰፥፳፪)።