የጥናት እርዳታዎች
የሰው ልጅ


የሰው ልጅ

ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእራሱ በተናገረበት ጊዜ የተጠቀመበት ርዕስ (ሉቃ. ፱፥፳፪ሉቃ. ፳፩፥፴፮)። ይህም የቅድስና ሰው ልጅ ማለት ነው። የቅድስና ሰው ከእግዚአብሔር አብ ስሞች አንዱ ነው። ኢየሱስ እራሱን እንደ ሰው ልጅ ሲጠራ፣ ይህም ከአብ ጋር ያለውን መለኮታዊ ግንኙነት በግልፅ ማወጁ ነበር። ይህ ርዕስ በብዙ ጊዜ በወንጌሎች ውስጥ ይገኛል። የኋለኛው ቀን ራዕይ የዚህ የአዳኝ ስምን ልዩ ትርጉም እና ቅዱስነትን አረጋገጠ (ት. እና ቃ. ፵፭፥፴፱፵፱፥፮፣ ፳፪፶፰፥፷፭ሙሴ ፮፥፶፯)።