የጥናት እርዳታዎች
ሐና፣ ነቢይቷ


ሐና፣ ነቢይቷ

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ የአሴር ጎሳ ነቢይቷ። ኢየሱስ በተወለደበት ጊዜ፣ እጅግ ያረጀች መበለት ነበረች። ሕጻኑ ኢየሱስ በቤተመቅደስ ውስጥ በሚቀረብበት ጊዜ አየችው እና እንደ ቤዛ አወቀችው (ሉቃ. ፪፥፴፮–፴፰)።