የጥናት እርዳታዎች
ካሌብ


ካሌብ

ከስደት ከሁለት አመት በኋላ የከነዓንን ምድር እንዲፈትሽ በሙሴ ከተላኩት አንዱ። እርሱ እና ኢያሱ ብቻ ስለምድሩ እውነተኛ ሀተታ አመጡ (ዘኁል. ፲፫፥፮፣ ፴፲፬፥፮–፴፰)። ከግብፅ ከወጡት እነርሱ ብቻ በምድረበዳው ውስጥ ለአርባ አመታት ተረፉ (ዘኁል. ፳፮፥፷፭፴፪፥፲፪ዘዳግ. ፩፥፴፮) እናም ወደ ከነዓን ገቡ (ኢያ. ፲፬፥፮–፲፬፲፭፥፲፫–፲፱)።