የጥናት እርዳታዎች
መግለጫ


መግለጫ

በፕሬዘደንት ውልፈርድ ውድሩፍ በ፲፰፻፺ (እ.አ.አ.) መጀመሪያ ውስጥ ቤተክርስቲያኗና አባላቷ በምድር ህግ ታዛዥ እንደሚሆኑና ከአንድ በላይ ሚስት ማግባትን እንደሚያቆሙ በግልፅ የሚናገር አስተዳደራዊ አዋጅ (አ.አ. ፩)። ፕሬዘደንት ውድሩፍ መግለጫውን የሰጡት ከእግዚአብሔር ራዕይ ከተቀበሉ በኋላ ነበር።