የጥናት እርዳታዎች
ካህን፣ የአሮናዊ ክህነት


ካህን፣ የአሮናዊ ክህነት

በአሮናዊ ክህነት ውስጥ የሚገኝ ሀላፊነት። በጥንት፣ በሌዋውያን ክህነት ውስጥ በአሮንና በትውልዶቹ ይያዙ የነበሩ ከፍተኛ ሀላፊነቶች። ክርስቶስ የሙሴ ህግን ሲያሟላ፣ ይህ ገደብ ተነስቷል።