የጥናት እርዳታዎች
ጎተራ


ጎተራ

ኤጲስ ቆጶስ በኋለኛው ቀን ቅዱሳን በመስዋዕት የሚሰጡትን፣ በሀላፊነት የሚይዛቸውን፣ እና ለደሀዎች የሚሰጡበትን የሚያስቀምጥበት ቦታ። እያንዳንዱ ግምጃ ጉዳዩ እንደሚያስፈልገው ትልቅ ወይም ትንሽ ሊሆን ይችላል። ታማኝ ቅዱሳን እርዳታ በሚያስፈልግበት ጊዜ ደሀዎችን ለመርዳት ችሎታቸውን፣ ቅስቁሶቻቸውን፣ እና ገንዘባቸው ለኤጲስ ቆጶስ ይጸውታሉ። ስለዚህ፣ ጎተራ የሚገኙ አገልግሎቶችን፣ ገንዘብን፣ ምግብን፣ እና ሌሎች እቃዎችን ሊኖረው ይችላል። ኤጲስ ቆጶስ የጎተራው ወኪል እና በጌታ መንፈስ አመራር እና በሚያስፈልጋቸው እርዳታ መሰረት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን የሚያሰራጭ ነው (ት. እና ቃ. ፵፪፥፳፱–፴፮፹፪፥፲፬–፲፱)።