የጥናት እርዳታዎች
ፍጹም


ፍጹም

ሙሉ እና በሙሉ የተመሰረተ፤ በሙሉ ጻድቅ። ፍጹም ደግሞም ኃጢያት ወይም ክፋት የሌለው ማለት ሊሆን ይችላል። ክርስቶስ ብቻ ነው በሙሉ ፍጹም የነበረው። የክርስቶስ እውነተኛ ተከታዮች በእርሱ ጸጋ እና የኃጢያት ክፍያ በኩል ፍጹም መሆን ይችላሉ።