የጥናት እርዳታዎች
ቀኖና


ቀኖና

የታወቀ፣ ስልጣናዊ የቅዱሣት መጻህፍት ስብስብ። በኋለኛው ቀን ቅዱሳን በኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስትያን ውስጥ፣ የቀኖና መፅሐፎች ከብሉይ እና ከአዲስ ኪዳን መጻህፍቶች፣ ከመፅሐፈ ሞርሞን፣ ከትምህርት እና ቃል ኪዳኖች፣ እና ከታላቅ ዋጋ ዕንቁ በተጨማሪ ይፉ የሆኑ ስራዎች ተብለው ይጠራሉ።