የጥናት እርዳታዎች
ቤተ ልሔም


ቤተ ልሔም

ከኢየሩሳሌም በደቡብ በአምስት ማይል (ስምንት ኪሎሜትር) የምትገኝ ከተማ። በእብራውያን ቋንቋ፣ ቤተ ልሔም “የዳቦ ቤት” ማለት ነው፤ ኤፍራታም ተብላ ትጠራለች፣ ይህም “ፍሬያማ”ማለት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በቤተ ልሔም ነበር (ሚክ. ፭፥፪ማቴ. ፪፥፩–፰)። የራሔል መቀበሪያ ቦታ ነው (ዘፍጥ. ፴፭፥፲፱፵፰፥፯)።