የጥናት እርዳታዎች
አክዓብ


አክዓብ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የሰሜን እስራኤል ከሁሉም በላይ ክፉ እና ሀይለኛ ንጉስ ከሆኑት አንዱ። የሲዶንን ልዕልት ኤልዛቤልን አገባ፣ በእርሷም ተፅዕኖ በኩል የበኣልን እና የአስታሮት ማምለክን በእስራኤል ውስጥ መሰረተ (፩ ነገሥ. ፲፮፥፳፱–፴፫፪ ነገሥ. ፫፥፪) እና ነብያትን እና ያህዌህን ማምለክ ለማስወገድ ጥረት ተደርጎ ነበር (፩ ነገሥ. ፲፰፥፲፫)።