የጥናት እርዳታዎች
ቢንያም፣ የያዕቆብ ወንድ ልጅ


ቢንያም፣ የያዕቆብ ወንድ ልጅ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የያዕቆብ እና የራሔል ሁለተኛ ወንድ ልጅ (ዘፍጥ. ፴፭፥፲፮–፳)።

የቢንያም ጊሳ

ያዕቆብ ቢንያምን ባረከው (ዘፍጥ. ፵፱፥፳፯)። የቢንያም ትውልዶች የጦርነት ዘር ነበሩ። የእስራኤል የመጀመሪያ ንጉስ ሳኦል (፩ ሳሙ. ፱፥፩–፪)፣ እና የአዲስ ኪዳን ሐዋሪያ ጳውሎስ (ሮሜ ፲፩፥፩) ሁለቱ ታዋቂ ቢንያማዊውኖች ነበሩ።