የጥናት እርዳታዎች
ወላጆች


ወላጆች

አባቶችና እናቶች። በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ውስጥ በትክክለኛው ስርዓት በጋብቻ የተሳሰሩ ብቁ ባሎች እና ሚስቶች የወላጅነት ሀላፊነታቸውን በዘለአለም ሁሉ ያሟላሉ። “ወላጆች ልጆቻቸውን በፍቅር እና በጽድቅ የማሳደግ፣ ስጋዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎታቸውን የማሟላት፣ እና እርስ በራስ እንዲዋደዱና እንዲያገለግሉ፣ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት እንዲያከብሩ፣ እና በሚኖሩበት በማንኛውም ቦታ ህግን የሚያከብሩ ዜጋዎች እንዲሆኑ የማስተማር ቅዱስ ሀላፊነት አላቸው” (“ቤተሰብ፥ ለአለም የተላለፈ አዋጅ”፣ Ensign, ህዳር ፳፻፲ [እ.አ.አ.]፣ ፻፳፱)።