የጥናት እርዳታዎች
ሮብዓም


ሮብዓም

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የንጉስ ሰለሞን ልጅ። አባቱን ተካ እናም በኢየሩሳሌም ውስጥ ነገሰ (፩ ነገሥ. ፲፩፥፵፫፲፬፥፳፩፣ ፴፩)። በሮብዓም ዘመነ መንግስት፣ መንግስቱ በሰሜን ወደ እስራኤል መንግስት እና በደቡብ ወደ ይሁዳ መንግስት ተከፋፈለ (፩ ነገሥ. ፲፩፥፴፩–፴፮፲፪፥፲፱–፳)። ሮብዓም የይሁዳ መንግስትን ገዛ።