የጥናት እርዳታዎች
በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት


በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት

ቁስልን ለማዳን የሚጠቀሙበት መልካም መአዛ ያለው ሙጫ ወይም ቅመም (ዘፍጥ. ፵፫፥፲፩ኤር. ፰፥፳፪፵፮፥፲፩፶፩፥፰)። በብሉይ ኪዳን ጊዜ የሚቀባ መድኃኒቱ የሚሰራበት ሙጫ የሚመጣበት ቁጥቋጦ በገለዓድ ውስጥ በደንብ ያድግ ስለነበር የሚቀባ መድኃኒቱ “በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት” ተብሎ ታወቀ (ዘፍጥ. ፴፯፥፳፭ሕዝ. ፳፯፥፲፯)።