የጥናት እርዳታዎች
የሰናፍጭ ቅንጣት


የሰናፍጭ ቅንጣት

የሰናፍጭ አትክልት ቅንጣቱ በጣም ትንሽ ነው፣ ይህ የሚያድግበት የአትክልቱ ቁመት በጣም ትልቅ ነው። ኢየሱስ የሰማይ መንግስትን ከሰናፍጭ ቅንጣት ጋር አነጻጸረ (ማቴ. ፲፫፥፴፩)።