የጥናት እርዳታዎች
ጴንጤናዊው ጲላጦስ


ጴንጤናዊው ጲላጦስ

በይሁዳ ውስጥ ከሮሜ የመጣ ገዢ፤ ከ፳፮–፴፮ ም.ዓ. (ሉቃ. ፫፥፩)። የአይሁዳ ህዝብን እና ሀይማኖታቸውን ይጠላ ነበር እናም አንዳንድ የገሊላ ሰዎችን አስገድሏል (ሉቃ. ፲፫፥፩)። ኢየሱስ ተከሰሰ እናም በጲላጦስ ፊት እንዲሰቀል ተኮነነ (ማቴ. ፳፯፥፪፣ ፲፩–፳፮፣ ፶፰–፷፮ማር. ፲፭ሉቃ. ፳፫ዮሐ. ፲፰፥፳፰–፲፱፥፴፰)።