የጥናት እርዳታዎች
ዘይት


ዘይት

በቅዱሣት መጻህፍት ውስጥ ዘይት ሲጠቀስ፣ ብዙ ጊዜ የወይራ ዛፍ ዘይት ማለት ነው። ከብሉይ ኪዳን ዘመናት ጀምሮ፣ የወይራ ዛፍ ዘይት ለቤተመቅደስ እና ለድንኳን ስርዓት፣ ፋኖስ ለማብራት፣ እና ለምግብ የሚጠቀሙበት ነው። የወይራ ዘይት አንዳንዴ ለንጹህነት እና ለመንፈስ ቅዱስና ለእርሱ ተጽዕኖ ምልክት ነው (፩ ሳሙ. ፲፥፩፣ ፮፲፮፥፲፫ኢሳ. ፷፩፥፩–፫)።