የጥናት እርዳታዎች
ሲድራቅ


ሲድራቅ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ሶስቱ የእስራኤል ወጣቶች ሲድራቅ፣ ሚሳቅ እና አብደናጎ ከዳንኤል ጋር ወደ ባቢሎን ንጉስ ናቡከደነዖር ቤተመንግስት የተወሰዱት ነበሩ። የሲድራቅ የእብራውያን ስም ሐናንያ ነበር። አራቱ ወጣት ሰዎች ከንጉሱ ስጋና ወይን በመካፈል እራሳቸውን አንበክልም አሉ (ዳን. ፩)። ሲድራቅ፣ ሚሳቅ እና አብደናጎ ወደ እሳት እቶን ተወርውረው ነበር እናም በተአምራት ድነው ነበር (ዳን. ፫)።