የጥናት እርዳታዎች
ቅድመ ምድራዊ ህይወት


ቅድመ ምድራዊ ህይወት

ከምድር ህይወት በፊት የነበረ ህይወት። ወንዶች እና ሴቶች ወደ ምድር እንደ ስጋዊ ፍጥረቶች እስከሚመጡ ድረስ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ መንፈስ ልጆቹ ኖሩ። ይህም አንዳንድ ጊዜ የመጀመሪያው ሁኔታ ተብሎ ይጠራል (አብር. ፫፥፳፮)።