የጥናት እርዳታዎች
ነነዌ


ነነዌ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የአሶር ዋና ከተማ እና ለሁለት መቶ አመት በታይግረስ ወንዝ በስተምስራቅ ዳር ዋና የንግድ ቦታ ነበር። በ፮፻፮ ም.ዓ. በአሶር ግዛት ውድቀት ጊዜ ወደቀ።