የጥናት እርዳታዎች
ሳራ


ሳራ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የአብርሐም የመጀመሪያ ሚስት። እድሜዋ በገፋበት ጊዜ የይስሐቅ እናት ሆነች (ዘፍጥ. ፲፰፥፱–፲፭፳፩፥፪)።