የጥናት እርዳታዎች
የሰማይ አባት


የሰማይ አባት

የሰው ዘር በሙሉ መንፈሶች አባት (መዝ. ፹፪፥፮፤ ማቴ. ፭፥፵፰፤ ዮሐ. ፲፥፴፬፤ ሮሜ ፰፥፲፮–፲፯፤ ገላ. ፬፥፯፤ ፩ ዮሐ. ፫፥፪)። ኢየሱስ የእርሱ በስጋ የተወለደ አንድያ ልጅ ነው። ሰው ለአብ ታዛዥ እንዲሆን እና እንዲያመልከው እንዲሁም በኢየሱስ ስም እንዲጸልይ ታዟል።