የጥናት እርዳታዎች
ዮናታን


ዮናታን

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የእስራኤል ንጉስ የሳዖል ልጅ። ዮናታን የዳዊት የቅርብ ጓደኛ ነበር (፩ ሳሙ. ፲፫–፳፫፴፩)።