የጥናት እርዳታዎች
አጥቢያ ኮከብ


አጥቢያ ኮከብ

ስሙ “የሚበራው” ወይም “ብርሀን ያዢው” ማለት ነው። እርሱ የንጋት ልጅ ተብሎ ይታወቃል። አጥቢያ ኮከብ የሰማይ አባት የመንፈስ ልጅ ነበር እናም በቅድመ ምድር ህይወት አመፅን መራ። የአጥቢያ ኮከብ ስም በመፅሐፍ ቅዱስ የሚገኘው አንድ ጊዜ ብቻ ነው (ኢሳ. ፲፬፥፲፪)። የኋለኛው ቀን ራዕይ ስለአጥቢያ ኮከብ መውደቅ ተጨማሪ ዝርዝር ይሰጣል (ት. እና ቃ. ፸፮፥፳፭–፳፱)።