የጥናት እርዳታዎች
ጎልጎታ


ጎልጎታ

በአራሜያዊ ቋንቋ ጎልጎታ ማለት “የራስ ቅል” ማለት ነው። ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ስም ነው (ማቴ. ፳፯፥፴፫ማር. ፲፭፥፳፪ዮሐ. ፲፱፥፲፯)። የዚህ ቦታ ሌላ ስምም ቀራንዮም ነው (ሉቃ. ፳፫፥፴፫)።