የጥናት እርዳታዎች
አስተዳደሪያዊ አዋጅ ፪


አስተዳደሪያዊ አዋጅ ፪

አሁን በትምህርት እና ቃል ኪዳኖች በመጨረሻ ገጾች ላይ የታተሙት፣ ማን ክህነትን ለመያዝ እንደሚችል በሚመለከት የተሰጠ የትምህርት መረጃ። በሰኔ ፲፱፻፸፰ (እ.አ.አ.)፣ ጌታ ክህነት ለቤተክርስቲያኗ ብቁ አባላት በሙሉ እንዲሰጥ ለፕሬዘደንት ስፔንሰር ደብሊው ኪምባል ገለጸ። ይህም የቆዳ ቀለማቸውንም ይሁን ዘራቸውን ሳይመለከት ክህነትን ብቁ ለሆኑ ወንዶች ለመስጠት እና የቤተመቅደስ በረከቶችንም ብቁ ለሆኑ አባላት በሙሉ ለመስጠት የሚቻል አስደረገ። በመስከረም ፴፣ ፲፱፹፯ (እ.አ.አ.)፣ ይህ አዋጅ ለቤተክርስቲያኗ አጠቃላይ ጉባኤ ቀርቦ ነበር እናም ባንድ ድምፅ ተቀባይነት አገኘ።