የጥናት እርዳታዎች
ርብቃ


ርብቃ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ የአባቶች አለቃው ይስሐቅ ባለቤት (ዘፍጥ. ፳፬–፳፯)። ርብቃ የዔሳው እና የያዕቆብ እናት ነበረች (ዘፍጥ. ፳፭፥፳፫–፳፮)።