የጥናት እርዳታዎች
ያዕቆብ፣ የእልፍዮስ ልጅ


ያዕቆብ፣ የእልፍዮስ ልጅ

በምድራዊ አገልግሎቱ ጊዜ ኢየሱስ ከመረጣቸው አስራ ሁለት ሐዋሪያት መካከል አንዱ (ማቴ. ፲፥፫፤ ማር. ፫፥፲፰፤ ሉቃ. ፮፥፲፭፤ የሐዋ. ፩፥፲፫)።