የጥናት እርዳታዎች
ያሬዳውያን


ያሬዳውያን

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ የያሬድ፣ የወንድሙ፣ እና የጓደኞቻቸው ትውልዶች የሆኑ ህዝቦች (ኤተር ፩፥፴፫–፵፩)። በእግዚአብሔር ከባቢሎን ማማ ወደ ቃል ኪዳን ምድር ወደ አሜሪካዎች ተመርተው ነበር (ኤተር ፩፥፵፪–፵፫፪–፫፮፥፩–፲፰)። በአንድ ጊዜ ብዙ ሚልዮን ህዝቦች የነበራት ሀገር ቢኖራቸውም፣ በኃጢያት ምክንያት በመጣ ጦርነት ምክንያት ተደምስሰው ነበር (ኤተር ፲፬–፲፭)።