የጥናት እርዳታዎች
ኔሆር


ኔሆር

በመፅሐፈ ሞርሞን ውስጥ የነበረ ክፉ ሰው። ኔሆር በኔፋውያን መካከል የካህናት ተንኮል ከሰሩት የመጀመሪያው ነበር። የሀሰት ትምህርትን ካስተማረና ጌዴዎንን ከገደለ በኋላ፣ ኔሆር ለወንጀሉ በሞት ተቀጣ (አልማ ፩)። የኔሆር ተከታዮች ኔሆር ከሞተ ከረጅም ጊዜ በኋላ የክፉ ስራውንና ትምህርቱን ቀጠሉ።