የጥናት እርዳታዎች
ልያ


ልያ

በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ የላባን የመጀመሪያ ሴት ልጅ እና ከያዕቆብ ባለቤቶች አንዷ (ዘፍጥ. ፳፱)። ልያ የ ስድስት ወንድ ልጆች እና የአንድ ሴት ልጅ እናት ሆነች (ዘፍጥ. ፳፱፥፴፩–፴፭፴፥፲፯–፳፩)።