የጥናት እርዳታዎች
ኤሊ


ኤሊ

ጌታ ሳሙኤልን ነቢይ እንዲሆን በጠራበት ጊዜ በብሉይ ኪዳን ውስጥ ሊቀ ካህን እና ዳኛ የነበረው (፩ ሳሙ. ፫)። ጌታ የወንድ ልጆቹን ክፋት በመታገስ ስለተቀበለ ገሰጸው (፩ ሳሙ. ፪፥፳፪–፴፮፫፥፲፫)።